ECFC in Finland
Company Information
ECFC in Finland
1 contacts available
Sign in to add to cart and unlock contacts.
Description
የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ Ethiopian Christians Fellowship in Finland የቤተ ክርስቲያኒቱ አጭር ታሪክ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ፣ በሄልስንኪ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ያኮማኪ አካባቢ ባለው የወንጌላዊ ዘገየ መኮንንና እህት አሰገደች ጌታቸው ቤት ጥቂት ወንድሞችና እህቶች በሚካፈሉበት አነስተኛ ኅብረት በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ተጀመረ። ኅብረቱን የሚካፈሉ ሰዎች ቁጥር ሲጨምር፣ ከተሳታፊዎች በቀረበ ምክረ ሐሳብ በቀጣይ አመት ሚያዝያ ወር 2019 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ህጋዊ ሰውነት ያለው መንፈሳዊ ማህበር ሆኖ ተመዘገበ። ኅብረቱ ከተጀመረ በኋላ፣ ለመጀመሪያዎቹ 2 አመታት ገደማ መንፈሳዊ አገልግሎቶቹን ሲያከናውን የነበረው ከፊንላንድ ሉቴራዊት ቤተ ክርስቲያን የፒታያማኪ ሰበካ፣ በነጻ በተሰጠው የአምልኮ አዳራሽ ሲሆን፣ ይህም በፓያማኪ ሄልስንኪ ይገኝ በነበረው የሰበካው አነስተኛ አዳራሽ ነው። ኅብረቱ በአሁኑ ጊዜ ሄልስንኪ ከተማ ውስጥ ፑክንማኪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ በሚገኘው የራማቱ ፑሁ ቤተ ክርስቲያን የአምልኮ አዳራሽ መደበኛ አገልግሎቱን ለኅብረቱ አባላት በመስጠት ላይ ይገኛል። ቤተ ክርስቲያኒቱ የተመሠረተችበት
Industry
podcast